ዳንኤል አ/ሚካኤል አቤት ምህረት የበዛለት Daneil A/Michel [ Abet Mehret Yebezalet] Yebezalet

ከአማልክት መሃል አንተ ብቻህን ጌታ ነህ አንተ ብቻህን አምላክ ነህ -----አዝ----------ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ አቤቱ ጌታ አምላክ ሆይ ወደ አንተ እገሰግሳለሁ ክብርህን ኃይልህን አይ ዘንድ ይሄ ለእኔ ጥማቴ ነው

ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው

ልበል ሥምህን ላክብረው የአንተ መክበር ለእኔ ደስታ ነው

አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው ያመስግንህ እንጂ ኦሆ

------አዝ------

ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው

ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ

አንደበት ያለው ሁሉ ክቡር ሥምህን ከፍ ያድርገው ክቡር ሥምህን ያመስግነው ምሕረት ፀጋ የበዛለት ማዳንህን ይናገረው

www.holymezmur.blogspot.com

ዳንኤል አቤት ምህረት የበዛለት Daneil AMichel Abet Mehret Yebezalet.pdf

ዳንኤል አቤት ምህረት የበዛለት Daneil AMichel Abet Mehret Yebezalet.pdf. ዳንኤል አቤት ምህረት የበዛለት Daneil AMichel Abet Mehret Yebezalet.pdf. Open. Extract.

1MB Sizes 6 Downloads 38 Views

Recommend Documents

abet self study report pdf
Page 1. Whoops! There was a problem loading more pages. abet self study report pdf. abet self study report pdf. Open. Extract. Open with. Sign In. Main menu.

ABET CENG Rubrics 2015-06-25.pdf
Loading… Page 1. Whoops! There was a problem loading more pages. Retrying... ABET CENG Rubrics 2015-06-25.pdf. ABET CENG Rubrics 2015-06-25.pdf.

ABET EE Rubrics 2015-06-25.pdf
There was a problem previewing this document. Retrying... Download. Connect more apps... Try one of the apps below to open or edit this item. ABET EE Rubrics 2015-06-25.pdf. ABET EE Rubrics 2015-06-25.pdf. Open. Extract. Open with. Sign In. Main menu